Fruit of the Lips: Prime Minister Abiy Ahmed [978-1-59907-808-3]

$19.95



Author : Abiy Ahmed



ISBN Code : 978-1-59907-808-3
Language : Amharic
Pages number : 85
Format : Paperback, 5"x8"

የጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በኦሮሚያ ክልል ጂማ ዞን በ1967 ዓ.ም ተወለዱ። በ15 ዓመታቸው የኢሕአዴግ አባል ድርጅት የሆነውን የቀድሞው የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅትን (ኦሕዴድ) ያሁኑን የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ተቀላቅለው በሬዲዮ ኦፕሬተርነት ማገልገል ጀመሩ። በጦር ሠራዊት አባልነታቸው ከ1986-1987 በሩዋንዳ የተባበሩት መንግሥታት የሰላም አስከባሪ ጦር ጋር፤ ከ1990-1991 ደግሞ የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት የጦር ሠራዊቱን የመረጃ ቡድን በመምራት ተሰልፈው እስከ ኮሎኔልነት የማዕረግ ደርሰዋል።

በ2000 ዓ.ም የኢንፎርሜሽንና የመረጃ መረብ ደኅንነት ተቋም በተባባሪነት ከመሰረቱ በኋላ  በምክትል ዳይሬክተርነትና በዋና ዳይሬክተርነት አገልግለዋል። በ2006 ዓ.ም  የአጋሮ ወረዳን ሕዝብ በመወከል የተወካዮች ምክር ቤት አባል ሆኑ።

መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ቃለ መሐላ ፈጸሙ።

ወደ ስልጣን ከመጡበት ቀን አንስቶ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አለምን ያስደነቀ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ለውጦችን አድርገዋል። ከነዚሁም ጎልቶ የሚታየው  ለሃያ ዓመት በጥርጣሬ ላይ ተመስርቶ የነበረውን የኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነት ወደ ሰላማዊ መለወጣቸው፣ እስረኞችን መፍታታቸውና  ሀገር እንዳይገቡ  የተደረጉ ፖለቲካ ቡድኖችና ፓርቲዎችን አንዲመለሱ በማድረግ አስደማሚ  ለውጥ  አምጥተዋል። ለአፍሪካ ቀንድ ቀጠናም ሰላምና ትብብርን በማቀንቀን  በአጭር ጊዜ ውስጥ  ታላላቅ አመርታዎችን አሳይተው ተፅዕኖ ፈጣሪ መሪ ለመሆን በቅተዋል።

ማውጫ

የአሳታሚው ማስታወሻ                                                 


ክፍል አንድ:-

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሕይወት ታሪክና

ቃል ኪዳኖች

የዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አጭር የሕይወት ታሪክ                 

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ቃል ኪዳኖች          



ክፍል ሁለት:

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተጠቃሽ ጥቅሶች

ስለ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን                       

ስለ ሴቶች                   

ስለ ወጣቶች                  

ስለ ጥበብ                

ስለ ሰላም              

ስለ ፍቅር፣ ይቅርታ፣ አንድነትና መደመር    

ስለ ተግባራዊ ድጋፍ               

ስለ ሙስና እና ሌብነት           

ስለ ዲሞክራሲ               

ስለ መከላከያ ሠራዊት           

ስለ አመራር               

ስለ ሃይማኖት              

ስለ ኢሕአዴግ                

ስለ ኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት     

ስለ ድንበር                

ስለ ፌደራል መንግሥት              

ስለ የሕግ የበላይነት             

ስለ ለውጥና መለወጥ            

ስለ ሽብር              
 


ክፍል ሦስት:-

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሙሉ ንግግሮች

ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያደረጉት

የመጀመሪያ ንግግር            

የፍቅርና የምስጋና ቀን - የመስቀል አደባባይ ንግግር   

ከፍንዳታው በኋላ ያስተላለፉት መልእክት    

በሚሌኒየም አዳራሽ ያደረጉት ንግግር        
 


ክፍል አራት:-

የጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ የመጀመሪያ አንድ መቶ የሥራ ቀናት ቅኝት

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአንድ መቶ የሥራ ቀናት ዋና ዋና ተግባራት                
 

Close window